ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 2:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ደስታችንን የማይጋራ በመካከላችን አይኑር፤ በሁሉም ቦታ የፈንጠዝያችንን ምልክት አንተው፤ ምክንያቱም ይህ ድርሻችን፥ ይህም ዕጣችን ነው! ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ከእኛ መካከል ደስታችን የማይገባው ሰው አይኑር፤ እርሱ ዕድላችን፥ ርስታችንም ነውና በየቦታው ለደስታችን ምልክት እንተው። ምዕራፉን ተመልከት |