ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 2:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ስለዚህም ኑና የዛሬውን መልካም ነገር ሁሉ እንደሰትበት፥ የፍጥረትንም ምዕላት በወጣትነት ትኩሳት እንጠቀም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ኑ ባለው መልካም ነገር ደስታን እናድርግ፤ በጐልማሳነታችንም ወራት ሳለን በመትጋት በሰውነታችን ደስ የሚያሰኘውን እናድርግ። ምዕራፉን ተመልከት |