ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 2:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 እስቲ ንግግሩ ሁሉ እውነት ከሆነ እንመልከት፤ እርሱስ በሕይወቱ ፍጻሜ ምን እንደሚያጋጥመው እንፈትነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ነገሩም ቀዋሚ እንደ ሆነ እንይ፥ ከመልኩም የተነሣ የሚሆነውን እንመርምር። ምዕራፉን ተመልከት |