Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽሐፈ ጥበብ 2:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

16 በእሱ ዘንድ እኛ የምንታየው እንደተናቀ ነገር ነው፤ ከርኩሰትም እንደሚርቅ ከመንገዳችን ይርቃል፤ የትክክለኛ ሰው ፍጻሜው የባረከ ነው ብሎ ያምናል፤ እግዚአብሔር አባቴ ነው በማለትም ይመካል።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

16 በእ​ርሱ ዘን​ድም የተ​ና​ቅን ሆነ​ናል፤ ከር​ኵ​ሰ​ትም እን​ደ​ሚ​ርቅ ከመ​ን​ገ​ዳ​ችን ይር​ቃል። የጻ​ድ​ቃ​ንን መጨ​ረሻ ያመ​ሰ​ግ​ናል፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም አባቱ እንደ ሆነ ይመ​ካል።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽሐፈ ጥበብ 2:16
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች