ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 19:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 እነርሱ ለግጦሽ በመስክ እንደተሰማሩ ፈረሶች ሆኑ፤ እንደ በግ ግልገሎቾ ዘለሉ፤ ጌታ ሆይ አንተን አዳኛቸውንም እየዘመሩ ያመሰግኑህ ነበር። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 አቤቱ፥ ያዳንሃቸው እነርሱ አንተን እያመሰገኑ እንደ ፈረሶች ተሰማሩ፥ እንደ ወይፈኖችም ዘለሉ። ምዕራፉን ተመልከት |