ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 19:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ሕዝቦችህ ግን ፈጽሞ ያልታሰበ ጉዞ አደረጉ፤ በዚያም እጅግ ያልተጠበቀ ሞትም አጋጠማቸው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ወገኖችህ ግን ድንቅ መንገድን ሄዱ፥ እነዚያም ክፉ ሞትን አገኙ። ምዕራፉን ተመልከት |