ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 19:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 በኀዘን ላይ ሳሉ፥ በሞቱባቸው ዘመዶቻቸው መቃብር ላይ በመሪር ኀዘን ያለቅሱ በነበሩበት ጊዜ፥ ሌላ የእብደት ሐሳብ ብልጭ አለባቸው፤ ያባረሯቸውንና እንዲወጡ የለመኗቸውን ሰዎችም እንደ ኮብላዮች ያሳድዷቸው ጀመር። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ገና በልቅሶ ሳሉ፥ በመቃብሮቻቸውም ላይ ሲጮኹ ልዩ የስንፍና ዐሳብ ስቧቸዋልና፥ ከእነርሱ ይሄዱ ዘንድ ማልደው ያስወጧቸውን እንደ ኰበለሉ ሰዎች ይከተሏቸው ዘንድ በሩጫ ገሠገሡ። ምዕራፉን ተመልከት |