ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 19:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 እነርሱንም ለማጥገብ፥ ድርጭቶች ከባሕር ውስጥ ወጡ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ከመብረቆች ያልራቀች ቀድሞ በተአምር በተደረገው የመቅሠፍት ኀይል የምትመሰል መቅሠፍት በኃጥኣን ላይ መጣች፥ እነርሱ እንደ ክፋታቸው ሚዛን በእውነት ተፈርዶባቸዋልና። ምዕራፉን ተመልከት |