ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 18:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 የቅዱሳኑ ልጆች የሆኑትን ሕፃናት ለመግደል እነርሱ እንደወሰኑ፥ ለአደጋ ከተጋለጡትም መሀል አንድ ልጅ ብቻ እንደተረፈው ሁሉ፥ አንተም ልጆቻቸውን በሙሉ ውሃው፥ ማዕበሉም እንዲያጠፋቸው አደረግህ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 የጻድቃን ልጆችን ይገድሉ ዘንድ ባሰቡና በመከሩ ጊዜ፥ ለዘለፋ ሊሆንባቸው አንዱ ሕፃን ተጥሎ ዳነ። በእርሱም ብዙዎች ልጆቻቸውንና ማኅበራቸውን ሁሉ ያለ ርኅራኄ በብዙ ውኃ አጠፋህ። ምዕራፉን ተመልከት |