ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 18:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ደምሳሹም ከእነኚህ ራቀ፤ ፈራቸውም፤ ይሄው ቁጣም በቂ ነበር። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 በዚህም የሚያጠፉ ቸነፈሮች ራቁ፥ እነዚህ ሥራዎችም አስፈሯቸው፥ ነገር ግን መቅሠፍቱ ብቻ በበቃ ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |