ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 18:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 የጠላቶቻቸው ጩኸት ከያለበት አስተጋባ፤ ስለልጆቻቸው የሚያዝኑ ሰዎች ዋይታም ከሩቅ ይሰማል፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ነገራቸው ሳይተባበር ከጠላቶች ልቅሶ ጩኸት ጋር ቃላቸው ይገናኝ ነበር። እናቶችም ስለ ልጆቻቸው የልቅሶውን ድምፅ ያደምጡ ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |