ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 17:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 የሚያስፈራ ነገር ባጠገባቸው ባይኖርም፥ የትናንሽ እንስሳት ሩጫና የአበቦች ፉጨት ያሸብራቸው ጀመር። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 የሚያውከው ነገር ምንም ባያስፈራቸው የሚበርር ተሓዋሲ እንቅስቃሴና የእባቦች ጩኸት አባረራቸው። አስደንግጦም አሸሻቸው። ከሁሉ አቅጣጫ የሚሸሽ ነፋስንም ማየት አልተቻላቸውም። ምዕራፉን ተመልከት |