ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 17:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 በዚህ ጊዜ አስማታዊ ምትሃታቸው ኃይሉ ሁሉ ከዳው፤ አውቃለሁ ባይነታቸውም የማይጨበጥ ሆነ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በሚሳደቡት ላይ የትዕቢት ዘለፋ ሊሆንባቸው የስንፍና ድካም የሆነ የሟርት ሥራን ከወርቅና ከብር አደረጉ። ምዕራፉን ተመልከት |