ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 17:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ብቸኛው ብርሃናቸው፥ ድንገተኛው፥ አስፈሪውና ታላቁ ያ ትርዒት በጠፋ ጊዜም ከፍርሃታቸው የነሣ ምንም ጊዜ ካዩት ሁሉ እጅጉን አስደንጋጭ ሆነባቸው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ነገር ግን ከዚህ ከሚታየው መልክ ይልቅ ግርማው ፍጹም የሆነ፥ ከማይታዩትም መልኮች ይልቅ የከፋ ብቸኛ እሳት ድንገት ታያቸው። ምዕራፉን ተመልከት |