ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 17:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 የቱንም ያህል የሚነድ እሳት፥ በድምቀት የሚያበሩትም ከዋክብት ቢሆኑ ብርሃን ሊሰጧቸው አልቻሉም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 የእሳቱም ብርሃን አንዲት ሰዓት እንኳ ያበራ ዘንድ አልቻለም፥ የብሩሃን ከዋክብት ብርሃንም ለዚያች ለምታስፈራዋ ሌሊት ጨለማ ያበራ ዘንድ አልቻለም። ምዕራፉን ተመልከት |