ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 17:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ከሠሯቸው ሥውር በደሎች ጋር ሳይታዩ ለማምለጥ ቢያስቡም፤ ጥቁሩ ዝንጉነት ጋርዷቸው፥ በጣረ ሞት ተሳቅቀው፥ በአስፈሪ ተስፋ መቁረጥ ተበታተኑ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 የበደሉትንም ዐስበው በውስጡ ብርሃን በሌለበት ቤት ውስጥ ከዝንጋዔ መጋረጃ በታች ተሰወሩ፥ እጅግም እየተደነቁ በድንጋጤ ቀለጡ፥ በምትሀትም ታወኩ። ምዕራፉን ተመልከት |