Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽሐፈ ጥበብ 17:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

17 ገበሬም ይሁን እረኛ፥ በበረሃም የሚሠራ ቢሆን፥ በድንገት እየተያዘ የወደቀበትን የማይታለፍ ዕጣ በግደ ይቀበላል፤ ሁሉም ባንድ የጨለማ ሠንሠለት ታሥረው ነበርና።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

17 ማኅ​በ​ራ​ቸው በአ​ን​ዲት የጨ​ለማ እግር ብረት ታስ​ሯ​ልና ያገ​ኛ​ቸው ምት​ሀት እን​ዲህ ነው፥ የሚ​ያ​ፏጭ ምት​ሀት፥ ወይም ጭፍቅ ካሉና ከሚ​ያ​ስ​ጠ​ልሉ ከዛ​ፎች የተ​ነሣ ድምፁ ያማረ የቅ​ር​ን​ጫ​ፎች ቃል ወይም ዜማ​ቸው ያማረ የወ​ፎች ድምፅ፥

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽሐፈ ጥበብ 17:17
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች