ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 17:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ክፋት በጣም ፈሪ ነው፤ ለዚህም ራሱን ያወግዛል፤ የኀሊና ተጽዕኖ ሲበዛበት ደገሞ ይብስበታል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ፍርሀት ምንም አይደለም፥ ነገር ግን የፍርድ ጥርጥርን በሕሊና ያሳድራል። ምዕራፉን ተመልከት |