ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 17:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ሊያመልጡት የማይችሉትን ነጻውን አየር እንኳን ለማየት አሻፈረን ብለው፥ በፍርናት ተቆራምደው ሞቱ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 የክፉ ሰው ሥራው የሚያስመሰክርበትና የሚያስፈርድበት ዐመፅ ነው፥ ሁልጊዜም እየታወቀውና ዕውቀት ባለው ሕሊና እየተመለከተ ክፉና ጠማማ ሥራን ይቀበላል፥ ይሠራልም። ምዕራፉን ተመልከት |