Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽሐፈ ጥበብ 16:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

9 ለእነርሱ የአምበጦችና የዝንቦች ንክሻ የሚገድል ነበር፤ ሕይወታቸውንም ለማዳን ፈውስ አልተገኘም፤ በእነኚህ ፍጥረታት ሊቀጡ ይገባቸዋልና።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

9 የተ​ቈ​ና​ጣጭ ዝን​ብና የአ​ን​በጣ ንክሻ እነ​ዚ​ህን አጥ​ፍ​ት​ዋ​ቸ​ዋ​ልና፤ ለነ​ፍ​ሳ​ቸ​ውም ድኅ​ነ​ትን አላ​ገ​ኙም፤ በእ​ን​ደ​ዚህ ያለ ምሳሌ ልት​ፈ​ር​ድ​ባ​ቸው ይገ​ባ​ቸ​ዋ​ልና።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽሐፈ ጥበብ 16:9
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች