Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽሐፈ ጥበብ 16:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

14 ከጥላቻ የተነሣ ሰው ሊገድል ይችላል፤ የሄደውን መንፈስ ወይም ሲኦል የተረከበቻትን ነፍስ ግን ፈጽሞ ሊመልስ አይችልም።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

14 ሰው ግን በክፉ ይገ​ድ​ላል፥ ነፍስ ከሥጋ ከተ​ለየ በኋላ አይ​መ​ለ​ስም፥ የተ​ለ​የች ነፍ​ስም አት​መ​ለ​ስም።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽሐፈ ጥበብ 16:14
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች