|  ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል።  ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ  መጽሐፈ ጥበብ 16:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 በሕይወትና በሞት ላይ ሥልጣን ያለህ አንተ ነህ፤ ወደ ሲኦል ታወርዳለህ፤ ከሲኦልም ታወጣለህ።ምዕራፉን ተመልከት የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 በሕይወትና በሞት ላይ ሥልጣን አለህና፥ ወደ ሲኦል በሮች ታወርዳለህ፥ ከሲኦልም ታወጣለህ።ምዕራፉን ተመልከት |