ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 16:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ጌታ ሆይ ሥርም ሆነ መጠቅለያ አላዳናቸውም፥ ሁሉን የሚያድነው ቃልህ እንጂ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 አቤቱ፥ ሁሉን የሚያድን ቃልህ ነው እንጂ የሚጠጡት እንጨት ፥ የሚቀቡትም መድኀኒት ያዳናቸው አይደለም። ምዕራፉን ተመልከት |