ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 14:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ሕፃናትን የሚገድሉበት ሥርዓታቸው፥ መናፍስታዊ ምሥጢራቸው፥ ወይም የእብደት ሞፈራቸው፥ እንግዳ ባህላቸው፥ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ልጆቻቸውን የሚሠዉ አሉና፤ የተሰወረ ምሥጢርንም ያደርጋሉ፥ በልዩ ሥርዐትም እየተቅበዘበዙ ያስባሉ። ምዕራፉን ተመልከት |