ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 14:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 በእግዚአብሔር ፍጥረት ውስጥ አስጸያፊ፥ ለሰዎች ነፍስ ሐፍረት፥ ማስተዋል ለጐደላቸው ሰዎች እግሮችም ወጥመድ ሆነዋልና፥ ከዚህም የተነሣ የአሕዛብ ጣኦቶች እንኳን መጎብኘታቸው የማይቀር ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ስለዚህም በአሕዛብ ጣዖታት ምርመራ ይደረጋል። ፍጥረትን ለማጥፋት ለሰዎችም ነፍሳት መሰናክል፥ ለአላዋቂዎች ሰዎች እግሮችም ወጥመድ ሆኖ ተሠርትዋልና፥ ምዕራፉን ተመልከት |