Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽሐፈ ጥበብ 12:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

2 ቀስ በቀስም አጥፊዎችን ታርማለህ፥ ኃጢአታቸውን ታስታውሳቸዋለህ፥ ትገስጻቸዋለህም፤ ጌታ ሆይ ይህንንም ያደረግኸው ከክፋት እንዲርቁና ባንተም ያምኑ ዘንድ ነው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

2 ስለ​ዚ​ህም የተ​ሰ​ነ​ካ​ከ​ሉ​ትን ሰዎች ለፍ​ርድ እን​ዲ​መች ጥቂት በጥ​ቂት ትዘ​ል​ፋ​ቸ​ዋ​ለህ፤ የበ​ደ​ሉ​ት​ንም በደል ታሳ​ስ​ባ​ቸ​ዋ​ለህ፤ ከክ​ፋ​ታ​ቸ​ውም ርቀው ኀጢ​አ​ታ​ቸ​ውን በተ​ረዱ ጊዜ አቤቱ፥ ያም​ኑ​ብህ ዘንድ ትገ​ሥ​ጻ​ቸ​ዋ​ለህ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽሐፈ ጥበብ 12:2
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች