ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 12:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 አንተ ግን ኃይልህን ተቆጣጥረህ፥ ፍርድህን ሚዛናዊ አድርገህ፥ ከታላቅ ምሕረት ጋር ታስተዳድረናለህ፤ አንተ ከፈቀድህ ሥልጣኑ በእጅህ ነውና። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 አንተ ኀያል መኰንን ስትሆን በቅንነት ትፈርዳለህ። መቼም ቢሆን ከወደድህ ከሃሊነት በአንተ ዘንድ አለና በብዙ ቸርነት ታኖረናለህ። ምዕራፉን ተመልከት |