ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 12:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ያደረግኸው ምንድነው? በማለት ሊጠይቅህ የሚደፍር፥ ፍርድህንም የሚቃወም የለምና። የፈጠርኻቸውን ሕዝቦች ብትደመስስ ከሳሽህ ከቶ ማነው? ክፉዎችን በመደገፍ አንተን የማጋፈጥ ይኖራልን? ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 “ምን አደረግህ?” የሚልህ ማን ነው? ፍርድህንስ የሚቃወመው ማን ነው? ወይስ የሚከስህ ማን ነው? አንተ የፈጠርኻቸው አሕዛብስ ስለ ጠፉ የሚመራመርህ ማን ነው? ስለ በደለኞች ሰዎችም ለመከራከር ወደ አንተ የሚደርስ ዳኛ ማን ነው? ምዕራፉን ተመልከት |