ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 10:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ክፉዎች በጠፉ ጊዜ ጻድቁን ያዳነች እርሷ ናት፤ ስለ ክፋታቸው ምስክር ይሆን ዘንድ፥ ከነደደው መሬት፥ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ይህቺ ከሚጠፉ ዝንጉዎች ሰዎች ለይታ ጻድቁን ልጅ አዳነች፥ በአምስቱ ከተሞችም ላይ እሳት በወረደች ጊዜ በመሸሽ አዳነችው። ምዕራፉን ተመልከት |