ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 10:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ለተቀደሱ ሰዎች የልፋታቸውን ዋጋ ከፍላለች፤ በአስደናቂ መንገድም መራቻቸው፤ በቀን ተገን፤ በሌሊት የኮከብ ብርሃን ሆነችላቸው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ለቅዱሳንም የድካማቸውን ዋጋ ሰጠቻቸው፥ የተደነቀ መንገድንም መራቻቸው፥ በቀንም ጥላ ሆነቻቸው፥ በሌሊትም ስለ ከዋክብት ብርሃን ፈንታ ብርሃን ሆና አበራችላቸው። ምዕራፉን ተመልከት |