Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽሐፈ ጥበብ 10:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

15 ንጹሕ ዘር የሆነውን የቀደሰ ሕዝብ፥ ከጨቋኞች መዳፍ የታደገችው ጥበብ ነች።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

15 ይህ​ቺም ጥበብ ጻድቅ ሕዝ​ብን፥ ነቀፋ የሌ​ለ​በት ዘር​ንም ከሚ​ያ​ስ​ጨ​ን​ቋ​ቸው አሕ​ዛብ አዳ​ነች።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽሐፈ ጥበብ 10:15
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች