ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 10:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 የመጀመሪያውን ሰው፥ የዓለምን አባት፥ በመልካም ሁኔታ ይቀረጽ ዘንድ፥ ከወደቀበት ያዳነችው እርሷ ናት፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ይህቺ አስቀድሞ የተፈጠረ የዓለምን አባት ጠበቀች፥ ብቻውንም ከተፈጠረ በኋላ እንደ አደራ ጠበቀችው፥ ከራሱ በደልም አዳነችው። ምዕራፉን ተመልከት |