ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 1:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 የክፉው ምክር ይመረመራል፤ የቃሉም ማስረጃ ለበደሉ መቀጣጫ ከጌታ ፊት ይቀርባል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ክፉዎችን በልቡናቸው ምክር ይመረምራቸዋልና፥ የነገራቸውም ድምፅ ለበደላቸው ዘለፋ ሊሆንባቸው ወደ እግዚአብሔር ይደርሳልና። ምዕራፉን ተመልከት |