ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 1:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 የጌታ መንፈስ ዓለሙን ስለ ሞላው፤ ሁሉንም ነገር የያዘ የሚባለውን ሁሉ ያውቃልና። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 የእግዚአብሔር መንፈስ ዓለሙን መልትዋልና። ዓለምንም ሁሉ የያዘው እርሱ ነገራቸውን ፈጽሞ ያውቃልና። ምዕራፉን ተመልከት |