ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 1:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ጥበብ የሰው ልጅ ወዳጅ የሆነች መንፈስ ናት፤ ክፉ ተናጋሪን ግን ከስድቡ ነጻ አታደርገውም፤ እግዚአብሔር ለውስጣዊ ማንነቱ ምስክር ነውና፥ ልቡን በጥልቀት ይመለከታል፤ የአንደበቱንም ቃል ይሰማል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ጥበብን የሚገልጽ መንፈስ ሰው ወዳጅ ነውና፥ በከንፈሩ የሚሳደበውንም አያነጻውም። እግዚአብሔር በኵላሊቶቹ ምስክር ነውና፥ ነዋሪ ጕበኛም ልቡናውን ይመረምረዋል፤ አንደበቱንም ይሰማዋል። ምዕራፉን ተመልከት |