ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 1:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ሰውን የሚያስተምር ቅዱስ መንፈስ አታላይነት ይሸሻል፤ ማስተዋል የጎደለውን አስተሳሰብ ይርቃል፤ ትክክለኛነት የጎደለውን አመል ባየ ጊዜም ያፈገፍጋልና። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ተግሣጽን የሚገልጽ መንፈስ ቅዱስ ክፉውን ትምህርት ያርቃልና፥ ከሰነፎችም ልቡና ድል ነሥቶ ይሄዳልና በሚመጣም ጊዜ ክፉውን ይዘልፈዋል። ምዕራፉን ተመልከት |