ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 1:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 እንግዲያውስ ከረብ የለሽ ማጉረምረም ተጠበቅ፤ ከሐሜትም አንደበትህን ከልክል፤ ምክንያቱም በምሥጢር የተነገረ ምላሽ ማሳየቱ፤ ውሸታምም አፍ ነፍስን ለሞት መስጠቱ አይቀርም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ከማይረባ ነጐርጓር ተጠበቁ፤ ከሐሜትም አንደበታችሁን ከልክሉ፤ በስውር የሚሆን ነገር በከንቱ አይወጣምና፥ የሚወጋና የሚዋሽ አፍ ሰውን ይገድላልና። ምዕራፉን ተመልከት |