ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 9:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 “ወንድሜ አዛርያ አራት አገልጋዮችና ሁለት ግመሎችን ይዘህ ወደ ራጌስ ከተማ ተጓዝ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 “አንተ ወንድሜ አዛርያ ሆይ፥ ሁለት ብላቴኖችንና ግመሎችን ይዘህ የሜዶን ክፍል ወደምትሆን ወደ ራጊስ ወደ ገባኤል ቤት ሂድ፤ የብሩንም መክሊት አምጣ። እርሱንም ወደ ሰርጉ በዓል ጥራው። ምዕራፉን ተመልከት |