ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 8:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ጦብያ ሩፋኤል የነገረውን አስታወሰ፤ ከከረጢቱ የዓሣውን ጉበትና ልብ አውጥቶ በዕጣን ማጨሻው ላይ አደረገው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ወደ እርሷም በገባ ጊዜ የሩፋኤልን ነገር አሰበ፤ የዕጣን ዕራሪ ወሰደ፤ ከዚያም ዓሣ ከልቡና ከጉበቱ ጨምሮ አጤሰው። ምዕራፉን ተመልከት |