ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 8:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ከዚያም አገልጋይቱን ላኳት፥ እስዋም ፋኖሱን አብርታ በሩን ከፍታ ወደ ውስጥ ገባች፥ ሁለቱም ድብን ያለ እንቅልፍ ወስዷቸው አገኘቻቸው፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ያቺም ልጅ ሄዳ ደጃፉን ከፈተች፤ ሁለቱም ተኝተው አገኘቻቸው። ምዕራፉን ተመልከት |