ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 7:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ከዚህ በኋላ ራጉኤል አንድ የበግ ሙክት አርዶ መልካም መስተንግዶ አደረገላቸው። ታጠቡና ለመብላት በማዕድ ተቀመጡ፥ ጦብያ ሩፋኤልን “ወንድሜ አዛርያ ዘመዴ የሆነችውን ሣራን እንዳገባ ራጉኤልን ጠይቀው” አለው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ራጉኤልም ጦብያ መልአኩን እንደሚያነጋግረው ሰምቶ ጦብያን አነጋገረው፦ እንዲህም አለው፥ “አንድ ጊዜ ብላ፤ ጠጣ፤ ደስም ይበልህ፤ ምዕራፉን ተመልከት |