ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 7:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 እርሷም “ወንድማችን ጦቢትን ታውቁታላችሁን?” አለቻቸው። እነርሱም “አዎን እናውቀዋለን” አሏት። እርሷም “እንዴት ነው?” አለቻቸው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ራጉኤልም፥ “ወንድሜ ጦቢትን ታውቁታላችሁን?” አላቸው፤ እነርሱም፥ “እናውቀዋለን” አሉት። እርሱም፥ “በሕይወት አለን? ደኅና ነውን?” አላቸው። ምዕራፉን ተመልከት |