ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 7:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 እርሷም እንዳላት ሄዳ በዚሁ ክፍል አልጋውን አዘጋጀች። ልጅቷንም ወደዛ ወሰደቻት፤ ማልቀስም ጀመረች፥ ዕንባዋንም ጠረገችና፦ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 አድናንም ጠርቶ፥ “አንቺ እኅቴ ሌላ የጫጕላ ቤት አዘጋጂ፤ ወደዚያም አግቢያት” አላት። ምዕራፉን ተመልከት |