ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 6:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 እሱም እንዲህ ሲል መለሰለት፦ “የዓሣውን ልብና ጉበት ጋኔን ወይም ክፉ መንፈሰ በያዘው ወንድ ወይም ሴት ፊት ካጨስከው በሽታው ይለቃቸዋል፥ አይመለስባቸውምም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ሐሞቱን ግን በዐይኑ ላይ ብልዝ ያለበትን ሰው ይኩሉታል፤ እርሱም ይድናል።” ምዕራፉን ተመልከት |