ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 6:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ልጁም ከመልአኩ ጋር ሄደ፥ ውሻውም ከኋላ ተከትሎአቸው ሄደ፥ ሲሄዱ ዋሉና ሲመሽ በጢግሮስ ወንዝ አጠገብ አረፉ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ያም ልጅ ሊታጠብ ወረደ፤ ከውኃውም ውስጥ ዓሣ ወጥቶ ተወረወረ፤ ያንም ልጅ ይውጠው ዘንድ ወደደ። ምዕራፉን ተመልከት |