Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽ​ሐፈ ጦቢት 6:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

18 ጋኔኑ ጭሱ ሲሸተው ሽሽቶ ይሄዳል ወደ እርሷም ከቶ ተመልሶ አይመጣም። አብራችሁ ከመተኛታችሁ በፊት ሁለታችሁም ለመጸለይ ተነሱ፥ የሰማዩ ጌታ ጸጋውንና ከለላውን እንዲሰጣችሁ ለምኑት። አትፍራ! ከጥንት ጀምሮ እርሷ የተወሰነችው ለአንተ ነው፥ የምታድናትም አንተ ነህ። ቃሌን እሰጥሃለሁ እርሷ አንተን ትከተላለች፥ እንደ ወንድሞች የሚሆኑልህ ልጆችንም ትወልድልሃለች፥ አትጨነቅ።” ጦቢያ የሩፋኤልን ንግግር ባደመጠ ጊዜና እርሷ ከዘሩና ከአባቱ ወገን የሆነች እኀቱ መሆንዋን ባወቀ ጊዜ በጣም ወደዳት፥ ልቡም ከእርሷ ጋር ሆነ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽ​ሐፈ ጦቢት 6:18
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች