ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 6:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ስለዚህ ወደ ጫጉላው ቤት ከገባህ በኋላ፥ ከዓሣው ጉበትና ልብ ጥቂት ወስደህ በዕጣን ማጨሻ ላይ አድርገው፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ጋኔኑም በሸተተው ጊዜ ይሸሻል፤ ለዘለዓለሙም አይመለስም። ወደ እርሷም በገባህ ጊዜ ሁለታችሁ ይቅር ባይ ወደ ሆነው ወደ እግዚአብሔር ጩኹ፤ እርሱም ያድናችኋል፤ ይቅርም ይላችኋል። እንግዲህ አትፍራ፤ ከጥንት ጀምሮ እርሷን አዘጋጅቶልሃልና፤ አንተም ታድናታለህ፤ እርሷም ካንተ ጋራ ትሄዳለች፤ ከእርሷም ልጆችን እንደምትወልድ እነግርሃለሁ፤” ጦብያም ይህን ሰምቶ አደነቀ፤ ልቡም ወደ እርሷ ተሳበ፤ ወደ ባጥናም ደረሱ። ምዕራፉን ተመልከት |