ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 5:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 እርሱም “መልካም፥ እጠብቅሃለሁ፤ ግን እንዳትቆይ” አለው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 እርሱም፥ “ሂድ፤ አትቈይ” አለው፤ ለአባቱም፥ “ከእኔ ጋር የሚሄድ እነሆ አገኘሁ” አለው። እርሱም፥ “ከማን ወገን እንደ ሆነ፥ ካንተም ጋራ ለመሄድ የታመነ እንደ ሆነ ዐውቅ ዘንድ ወደ እኔ ጥራው” አለው። ምዕራፉን ተመልከት |