Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽ​ሐፈ ጦቢት 5:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

6 ሌላኛውም “አዎን አውቀዋለሁ፥ ብዙ ጊዜ ወደዚያ ተመላልሻለሁ፤ መንገዶቹን ሁሉ ደኀና አድርጌ አውቃቸዋለሁ፥ ብዙ ጊዜ ወደ ሜዶን ሄጃለሁ፥ የማርፈውም በሜዶን አገር በራጌስ በሚኖረው ወንድማችን በሆነው በገባኤል ቤት ነው፤ ከኤቅባጥና ወደ ራጌስ ሁለት ቀን ያስኬዳል፥ ምክንያቱም ራጌስ የምትገኘው በተራራው ላይ ሲሆን ኤቅባጥና ደግሞ በሜዳው መሃል ነው።”

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

6 መል​አ​ኩም እን​ዲህ አለው፥ “ከአ​ንተ ጋር እሄ​ዳ​ለሁ፤ መን​ገ​ዱ​ንም ዐው​ቃ​ለሁ፤ በገ​ባ​ኤ​ልም ዘንድ ነበ​ርሁ።”

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽ​ሐፈ ጦቢት 5:6
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች