ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 5:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ጦቢትም “ተባረክ ወንድሜ” አለው። ልጁንም ጠራና “ልጄ ለመንገድ የሚያስፈልገውን አዘጋጅና ከወንድምህ ጋር ሂዱ፥ በሰማይ ያለ አምላክ በደኀና እዛ ያድርሳችሁ፥ በደኀናና በጤና ወደ እኔ ይመልሳችሁ፥ ልጄ መልአኩ ከእናንተ ጋር ይሂድ፥ ይጠብቃችሁም” አለው። ጦቢያ ከመሄዱ በፊት አባቱንና እናቱን ሳማቸው፤ ጦቢትም “መልካም መንገድ” አለው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 እናቱ ሐናም አለቀሰች፤ ጦቢትንም እንዲህ አለችው፥ “ልጄን ለምን ላክኸው? እርሱ በፊታችን የሚወጣና የሚገባ፥ በእጃችን ያለ ምርኩዛችን አይደለምን? ምዕራፉን ተመልከት |